UMMA TOKEN INVESTOR

About me

My name is Muhammád Al Afari, and I am delighted that we have found the ideal application, free from unnecessary features. I believe the Umma Life app will help strengthen Islamic relationships. 🌙

Translation is not possible.
‏أنا لستُ في الحُجّاجِ ياربّ الورى
لكنّ قلبِي بالمحبّةِ كبّرا
لبّيكَ ما نبَضَ الفؤادُ و ما دعا
داعٍ و ما دمْعٌ بعينٍ قد جرى
لبّيكَ أعلِنُها بكُلٍّ تذَلُّلٍ
لبيكَ ما امتلأتْ بها أمُّ القُرى
لبّيكَ يا ذا الجودِ ما قلبٌ هفَا
للعفوِ منكَ و بالخضوعِ تدثَّر
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
قطوف من الكلم الطيب
قال الإمام أحمد بن حنبل رحمه الله: ما بلغني حديث إلا عملت به ، وما عملت به إلا حفظته.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
فضائل العشر ذي الحجه.
تجتمع أمهات العبادة في هذه الأيام: قال الحافظ ابن حجر في الفتح: (والذي يظهر أن السبب في امتياز عشر ذي الحجة لمكان اجتماع أمهات العبادة فيه, وهي الصلاة والصيام والصدقة والحج، ولا يتأتى ذلك في غيره).
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
«ቀልብ ዉስጥ አላህን ማውሳት ብቻ እንጂ ሌላ ምንም ነገር የማይሞላቸው ክፍተቶች አሉ። »ይላሉ ኢብኑል ቀይም―ሱብሓነላህ! አልሐምዱ ሊላህ! ላ ኢላሀ ኢልለላህ! አላሁ አክበር!―ማለትን አብዙ።
ከሰብሒ በፊት ጥቂት ቀደም ብሎ ያለው ጊዜ የኢስቲግፋር ነው። ረጋ፣ ሰከን ያለ ወቅት ነው። በሁለት ረከዓ ሶላትም ይሁን በሁለት ዘለላ እንባ ዱዓ ማድረግ መመረጥም መታደልም ነው።
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
ማስጠንቀቂያ ለነፍሴም ለነፍሳችሁም!
~በነዚህ በዙል-ሒጃህ አስር ቀናት ውስጥ የሚሰሩ መልካም ስራዎች ምንዳቸው እጥፍ ድርብ እንደሚሆነው ሁሉ፣ በእነዚህ በተቀደሱ ቀናት የሚፈጸሙ ወንጀሎችም ቅጣታቸውና ግዝፈታቸው እጅግ የበረታና የከበደ ነው። ጌታችን አላህ «በእነዚህ ወራት ውስጥ (ወንጀል በመስራት) ነፍሶቻችሁን አትበድሉ!»  [አል-ተውባህ: 36] በማለት በግልጽ አስጠንቅቋል።
▣ የጌታችንን ክልከላ ጥሶ፣ እነዚህን የተከበሩ ቀናት በወንጀልና በቸልተኝነት የሚያረክስ ሰው የአላህን ቁጣና ከባድ ቅጣት ሊጠብቅ ይገባል። አደጋው ከባድ ነውና እንጠንቀቅ፤ ራሳችንን ከጥፋት እናድን!
Send as a message
Share on my page
Share in the group